+251 111 855 0783
info@rsifs.gov.et
Offcanvas

Contact Us

Edit Template

የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አስተዳደር ስርዓት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቋል።

የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አስተዳደር ስርዓት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቋል።

ደሴግንቦት 06/2018 / (ደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት)

በደሴ ከተማ ሲስጥ የቆየው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አስተዳደር ስርዓትን በአማራ ክልል 8 ዞኖች ለተወጣጡ Ict ባለሙያዎች፣ የትራፊክ አደጋ ምርመራ ሃላፊዎችና ስታቲክስ ባለሙያዎች ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።

በስልጠናው ማጠቃለያ የፌደራል እና የክልል የወሎ ዩኒቨርሰቲ ክፍተኛ አመራሮችና የደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ እንደሁም የሚመለከታቸው አካሎች ተገኝተዋል።

በሰልጠናው ማጠቃላይ ንግግር ያደረጉ የፌደራል የመንግድ ደህንነት እና መድን ፍንድ አገልግሎት ተወካይ ሃላፊ አቶ ባዩ ሙልጌታየመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃዎችን በቴክኖሎጂ የታገዘ፣ ጥራት ያለውና ወቅታዊ ለማድረግ ስልጠናው ፋይዳው የጎላ መሆኑን ገልጸዋል።

የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ስርአታችን በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ሳያገኝ መቆየቱን አንስተው የዚህም ምክንያት የመረጃ አያያዝ ክፍተት በመሆኑ ችግሩን ለመፍታት ዲጀታል የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አስተዳደር ስርአት ተዘጋጅት ወደሰራ መገባቱን አሰረደተዋል።

ኢትዮጰያ ፌደራል ፖሊሰ ወንጀል እና የትራፊክ አደጋ ኢንተለጀት መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር ጥላሁን ወለድ ትንሳኤ እንደገለፁት የሰለጠናው ዋና ዓላማ የትራፊክ አደጋ መረጃዎችን ከባህላዊው የወረቀት አሰራር ወደ ዲጂታል ስርዓት በመቀየር ትክክለኛና ፈጣን መረጃ እንዲኖር እና የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃዎችን በዘመናዊ የዳታ አያያዝ ስርዓት ለማጠናክር ያለመ ሰልጠና እንደሆን ተናግረዋል

መረጃን በአግባቡ ማስተዳደር ለአደጋ መከላከል ስራ መሰረትነው ያሉት ኮማንደር ጥላሁንበትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረትመረጃ ሲኖር አደጋን ለመቀነስ የሚደረጉ ጥራቶች ውጤታማ ይሆናሉ ሲሉ ገልፀዋል።

ዲጂታል የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ፣ በተለይም አደጋዎች ሲከሰቱ ወይም የህግ ጥሰቶች ሲፈጠሩ ፈጣን ውሳኔ ለመስጠትና ተገቢውን የመድን ካሳ ክፍያ ለማፋጠን ያለው ፋይዳ ትልቅ መሆኑ በሰልጠናው መድረክ ተመላክቶል።

ሥልጠናውን የመረጃ ሰራዎችን በአግባቡ ለማከናውን እና በተለየምየስራ ጫናን መቀነስ መረጃዎችን በወረቀት ከማደራጀት ይልቅ በዲጂታል ዘዴ መጠቀም ስራን ቀላልና ቀልጣፋ ያደርጋዋል ሲሉ ሰልጠኞች አበራርተዋል።

ዲጂታል የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ ሰልጠና መሠጠቱ የሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎችን መንስኤ በሳይንሳዊ መንገድ ለመተንተንና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥርላቸው ተሳታፊ ሰልጣኞቹ ተናግረዋል።

ኢትዮጰያ ፌደራል ፖሊሰ ክፍተኛ አመራሮችለተሳታፊ ሰልጣኞች የቀጣይ የሰራ አቅጣጫ በመሰጠት ስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የዕውቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።

Previous Post
Next Post

1 Comment

  • Ipsum vero porro alias sunt est. Rerum rem id ipsam minus rerum non. Magnam id est voluptatem tenetur natus dolorem. Tempora fugiat nemo explicabo vero repellendus harum optio. Deserunt beatae accusantium eum laborum maiores dolorum maiores. Non et quis dolore ut. Cum qui quibusdam omnis quidem nostrum. Vel incidunt voluptatum sed aliquid eos accusantium aperiam cum. In voluptas ex facere optio ex quidem quas architecto. Debitis excepturi quasi unde rerum voluptatum amet hic. Voluptate rerum eius tenetur dolorem. Repudiandae voluptas quia repudiandae ea. Provident et deserunt nesciunt et. Consequuntur dolore amet aspernatur repellat et et nisi. Quam occaecati ea aut est enim ut. Nulla dolorem illum odit.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Dedicated to reducing road crashes and providing reliable insurance fund services for a safer Ethiopia.

Services

Road Safety Awareness

Insurance Fund Service

Claims & Support

Public Reporting

Contact Info

© 2026 Road Safety and Insurance Fund Service