
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ጋር በጋራ ሲያበለፅጉት የቆዩትን የትራፊክ አደጋ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት (Road Accident Data Management System – RDMS) በይፋ ተረክቧል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ርስቱ ይርዳው፣...

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ጋር በጋራ ሲያበለፅጉት የቆዩትን የትራፊክ አደጋ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት (Road Accident Data Management System – RDMS) በይፋ ተረክቧል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ርስቱ ይርዳው፣...

ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም አዳማ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት በትራፊክ አደጋ መረጃ አስተዳደር ስርዓት አፈፃፀም ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ ። የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ትዕግስቱ አምሳሉ በመክፈቻ...
ከአምናው 9ወር ጋር ሲነፃፀር የትራፊክ አደጋው መቀነሱ ተገለፀሲዳማ ክልል ሀዋሳ 2018 ዓ.ም የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ባለሙያዎች ድጋፍ፣ ክትትል እና መልከታ ለማድረግ በተገኙበት በመጀመሪያው ዕለት የሲዳማ ክልል የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊና የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት...

ADDIS ABABA — In a high-stakes move to curb the rising tide of traffic fatalities, the Ethiopian Road Safety and Insurance Fund has unveiled a sweeping modernization project aimed at transforming the country’s most hazardous transit routes. Teaming up with...

ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ቢሾፋቱየመንገድ ደህንነት ዘርፍ ከ2021-2030 እ.ኤ.አ የተቀመጡ አለማቀፍ ግቦችን ለማሳካት ከሃገራችን ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመ ብሄራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ የግማሽ ዘመን አፈፃጸም ግምገማ (Midterm Evaluation) የፌደራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ባለድርሻ አካላት አመራሮችና ባለሞያዎች በተገኙበት በአፈፃፀም ላይ ትኩረት ያደረገ...
Good draw knew bred ham busy his hour. Ask agreed answer rather joy nature admire wisdom.
Dedicated to reducing road crashes and providing reliable insurance fund services for a safer Ethiopia.
© 2026 Road Safety and Insurance Fund Service